​የዛሬ 26 ዓመት በወርኃ ሚያዝያ 1982 ዓ.ም. አራት ኪሎ የሚገኘው ፖስታ ቤት ጎራ እላለሁ፡፡ በወቅቱ ከፖስታ ቤቱ በተከራየሁት ሳጥን የመጣልኝ መልዕክት ካለ በማለት ነበር እዚያ የተገኘሁት፡፡

​በመኮንን መርጊያ

ማንኛውም ተፈጥሮአዊ ሰው ለተለያዩ ዓላማዎች ከአንድ ሥፍራ ወደ ሌላ ይንቀሳቀሳል፡፡ ይህ እንቅስቃሴው ለራሱ ለተፈጥሮአዊ ሰውም ሆነ ለሌሎች ነፃነት ወይም ለአገር ደኅንነትና ጥቅም ሲባል የሕግ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ 

በአሸናፊ ዋቅቶላ (ዶ/ር)

ሰሞኑን ዋና ዋና የዓለም አቀፍ ጤና ተቋማት ከዚካ ቫይረስ በሽታ ወረርሺኝ ጋር በሽሎችና በአዲስ ተወላጆች ውስጥ የሚታየው የጭንቅላት መጠን ማነስን (ማይክሮኬፋሊ)፣ 

​በዳዊት ወልደ ኢየሱስ

መንግሥት አሁን ያለንበትን ዓመት የመልካም አስተዳደር ዓመት ብሎ መሰየሙ ይታወቃል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የመልካም አስተዳደር ችግር አገሪቱ እያስመዘገበች 

Pages