​በጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

ከዚህ በቀደመው ጽሑፌ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ በሌለበት በመራሔ መንግሥት ሰብዕና፣ በባህል፣ በሃይማኖት ወይም በኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የተመሠረተ ሕዝባዊ ይሁንታና ተቀባይነት ዘላቂና አስተማማኝ እንዳልሆነ ለማሳየት ሞክሬያለሁ። 

የመዋዕለ ንዋይ ገንዘብ ምንጭ ቁጠባ በመሆኑ ስለቁጠባ በተደረገው ቅስቀሳና ንግድ ባንኮች እስከ ገጠሩ ዘልቀው በመግባታቸው ብዙ ሰው በርካታ ጥሬ ገንዘብ ቆጥቦ፣ በ2002 ዓ.ም. የመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዝግጀት ወቅት 9.5 በመቶ ብቻ የነበረው ቁጠባ በዕቅዱ 

​አገራችንን እኛ ከምንወዳት በላይ እንደሚወዳት አልጠራጠርም። ምናልባት ደግሞ አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እኩል ኢትዮጵያን የሚናፍቅ ሰው ነው ዛሬ የማስተዋውቃችሁ። ይህ ሰው ማቴዎስ እንድሪያስ (Matt Andrea) ይባላል።

ምርቱም፥ገለባውም፡ተደባልቋልና፥

የምታበጥረው፡ጐራው፡ና፥ጐራው፡ና።

 ዐርበኞች፡ሲመጡ፡እየተኳኰሱ፥

Pages