​መሰንበቻችን ጤናም አልሰነበትን፤ የአገር አውራ፣ የአገር አድባር በተለይ የአትሌቲክሱ ፋና የኦሊምፒኩ ጮራ ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬን ያጣንበት ነውና፡፡

​ዕውን አሁን ይኼ እውነት ነው?!

በበሪሁን ተሻለ

የዘንድሮው የዓለም የፕሬስ ቀን የኢትዮጵያ አከባበር የጥንት የጠዋቱንና የተለመደውን የአንደበት ወግ እንኳን ያላሟላ ከክብረ በዓላዊና ከሥነ ሥርዓታዊ ግርግሩ እንኳን የጎደለው፣ ፋሲካ (ትንሳዔ) በታላቅ ኃይሉ ጎድን ብሎ

Pages