የሥዕል ዐውደ ርዕይ

‹‹ከጉዞ መልስ›› በሚል ርእስ የስምንት ሠዓሊያን ሥዕሎችና ፎቶግራፎች ከሚያዝያ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለአሥር ቀናት በብሔራዊ ሙዚየም ጋለሪ እየታዩ ነው፡፡

​ዓባይ በረሃ መግቢያ፡፡ ፈረሶች ከተለያዩ አካባቢዎች ይሰበሰቡና በጎንደር መተማ በኩል ለሱዳን ገበያ ይቀርባሉ፡፡ 

​ጭልፊት በኢትዮጵያ ተረትና ምሳሌ ውስጥ ትታወቃለች፡፡ በመዝገበ ቃላዊ ፍቺዋ ዶሮን፣ ሥጋና ዓሣ የምትነጥቅ አሞራ፣ በሐምሌና በነሐሴ ወራት የማትታይ ይላታል፡፡ 

Pages