​ጉማሬ ባብዛኛው ውኃ ውስጥ በመኖር ይታወቃል፡፡ ሰውነቱን ሙሉ ለሙሉ ውኃ ውስጥ ዘፍቆ ለ15 ደቂቃ ያህል መቆየትም ይችላል፡፡

​በአገራችን ውስጥ በጣም ከማይመቹ ልማዶች መካከል አንዱ ለግልጽነት የሚሰጠው ዝቅተኛ ደረጃ ነው፡፡ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ኅብረተሰብ ብሎም መንግሥት ድረስ በስፋት የግልጽነት ችግር ይታያል፡፡

​እነሆ መንገድ። ጊዜና ሥፍራ ተጋግዘው በውስነንት ይዘውናል። መፍጠን ያቃተው ‘የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም’ እያለ እጁን ሰጥቶና አንገቱን ደፍቶ ይኖራል። 

ከአዲስ አበባ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት፣ ደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኘው በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ የኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ማሽነሪ ኢንዱ

Pages