​አናኮንዳ በዓለም በክብደታቸው ትልቅነት ከሚታወቁት የእባብ ዓይነቶች ቀዳሚው ነው፡፡ ሲወለድ ቁመቱ አንድ ሜትር ሲሆን፣ ሲያድግ እስከ 8.6 ሜትር ድረስ ይረዝማል፡፡

​የዶናልድ ትራምፕ ተቀናቃኞች ቴድ ክሩዝና ጆን ኬሲክ በምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ለመሆን በመሪነት ላይ ያሉትን ትራምፕ ለማቆም ባለፈው እሑድ ስምምነት አድርገዋል፡፡

Pages