​ኢብኮ ባወጣው የፍሪላንሰር ዜና አንባቢነት ማስታወቂያ መሠረት ለመመዝገብ ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 7፡30 ሰዓት ላይ 10ኛ ፎቅ ወደሚገኘው የሰው ኃይል ቢሮ አመራሁ፡፡ 

​‹‹ቆየት ያለ ጋዜጣ ሳገላብጥ አንድ ፀጉረ ልውጥ ቃል አንድ መጣጥፍ ውስጥ ተሰንጥሮ አጋጠመኝ፡፡ ውስጤ እወቀው እወቀው እያለ ቢኮረኩረኝና እንቅልፍ ቢነሳኝ መዝገበ ቃላት ፍለጋ መጻሕፍት ቤት ኳተንኩ፡፡

Pages