​እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት፣ ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባረፉ በአራት ዓመታቸው፣ በመካነ መቃብራቸው ላይ የቆመው ሐውልት፣ ሚያዝያ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. መመረቁ ይታወሳል፡፡ 

​በዓለም የተለያዩ የምግብና መጠጥ ሸቀጦችን በማምረትና በማከፋፈል ለሚታወቀው የኔስሌ ግሩፕ አካል የሆነው ኔስሌ ዋተርስ ከአቢሲንያ የማዕድን ውኃ ጋር በእሽሙር የጋራ የታሸገ ውኃ አምራች ኩባንያ በመመሥረት ለመሥራት ተስማሙ፡፡ 

​በመርዛማነታቸው የሚታወቁት ኮብራ እባቦች ‹‹ንጉሥ ኮብራ›› በመባልም ይታወቃሉ፡፡ በብዛት የሚገኙት በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ እስያ ነው፡፡ 

Pages