​በመንጋ የሚኖሩት የሜዳ አህዮች ሦስት ዝርያ አላቸው፡፡ ከሌሎች እንስሳት በተለየ መልኩ በነጭና ጥቁር መስመር ባሸበረቀ ቆዳቸው ይታወቃሉ፡፡ 

​በምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ አህመድ ናስር ሥርዓተ ቀብር፣ በአሶሳ ከተማ ዓርብ ግንቦት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. ተፈጸመ፡፡

Pages