​ኢትዮጵያ የራሷን ፓትርያርክ መሾም ከጀመረች ወደ ስድስት አሠርታት ይጠጋል፡፡ በ57 ዓመት ውስጥ የአሁኑን ቅዱስ ፓትርያርክ ጨምሮ ስድስት ቅዱሳን አበው ቤተ ክርስቲያኒቱን መርተዋል፡፡

ባለረዥም ጭራ ጦጣ ስፓይደር ጦጣ (Spider Monkey) ይባላል፡፡ ስፓይደር ጦጣዎች ከጭራቸው በተጨማሪ እጆቻቸውም ረዣዥሞች ናቸው፡፡ 

Pages