​አባትየው ባደረበት ሕመም አልጋ ላይ ውሏል፡፡ ከሕፃን ልጁ በስተቀር ሌላ ሰው ቤት ውስጥ አልነበረም፡፡ እሱ ያቃስታል፡፡ እሷ ደግሞ አስተማሪዋ የሰጣትን የቤት ሥራ መሥራት ይዛለች፡፡

Pages