​አፍራሽ ግብረ ኃይል የቤቱን ቆርቆሮ በመነቃቀል ላይ ነው፡፡ ጣሪያው ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ አልቋል፡፡ ነገር ግን አሁንም የቀረ ነገር በመኖሩ የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ አባላት በዚህ በዚያ እያሉ ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡

አራት ኪሎ አካባቢ መንደር ውስጥ የሚገኝ መደብር ነው፡፡ የመደብሩ ባለቤትና ዘወትር ቆመው የሚቸረችሩት ወ/ሮ አበራሽ

በከፍተኛ ሁኔታ ግንባታ እየተካሄደባት ባለው አዲስ አበባ ከተማ የፈራረሱ መንደሮች የከተማዋ ገጽታ ከሆኑ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡