​በአብዛኛው ስልኳ ሲያቃጭል የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ አልያም ሰው ሠራሽ ሀብቶች ለመጎብኘት የፈለጉ ቱሪስቶች ስለሚሆኑ ጊዜ ሳታጠፋ ትመልሳለች፡፡

ወይዘሮ ሊና ጌታቸው ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሲሆን፣ በ18 ዓመቷ አሜሪካ የሚገኘው ዬል ዩኒቨርሲቲ ገብታ የመጀመሪያ ዲግሪዋን በፖለቲካል ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪዋን በፐብሊክ ኸልዝ ሠርታለች፡፡ 

መሐሙድ አህመድ ከአምስት አሠርታት በላይ በሙዚቃው እንደተወደደ የኖረ ድምፃዊ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ የቀደመውንና የአሁኑን ትውልድ በልዩ ስሜት ያስተሳስራሉ፡፡ የትዝታው ንጉሥ መሐሙድ 75 ዓመት ቢሞላውም ዛሬም ወኔው አልቀዘቀዘም፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት ከሮሃ ባንድ ጋር 

እሑድ ከተከበረው የእናቶች ቀን አንድ ሁለት ቀን ቀደም ብሎ፣ በዕለቱም ብዙዎች ከእናታቸው ጋር የተነሱትን ፎቶግራፍ በመለጠፍ፣ ስለ እናቶቻቸው ታላቅነት በሕይወታቸው ስላኖሩት አሻራ ፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡  እናትነትን የሚገልጹ ፎቶግራፎችን በማኖርም ስለ እናትነት ዋጋና 

Pages