​ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበትና አዲስ አበባን በሁለት አቅጣጫ ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ጋር የሚያገናኘው የአቃቂ ለቡና የአቃቂ ጎሮ (አይቲ ፓርክ) ውጫዊ የቀለበት መንገድ ተጠናቅቆ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡

​አቶ ሰለሞን አፈወርቅ፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

የአገሪቱን የንግድ ኅብረተሰብ የሚወክለው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እንቅስቃሴ ደካማ ነው የሚለው አስተያየት በተደጋጋሚ የሚነገር ነው፡፡ 

Pages