​ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም የተለያዩ ቅርንጫፎቹ በመበደር ከ28.2 ሚሊዮን ብር በላይ በማጭበርበር (በመውሰድ) የተጠረጠሩ ሰባት ሠራተኞቹና አምስት ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር ውለው ታሠሩ፡፡

​ባለአምስት ኮከብ ሆቴል፣ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የተለያዩ ግዙፍ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለመገንባት የመሬት ጥያቄ አቅርበው ሲጠባበቁ የቆዩ ኩባንያዎች፣ በሊዝ አዋጅ መስተናገድ አትችሉም መባላቸውን ተቃወሙ፡፡

​በመገንባት ላይ ያሉ መኖሪያ ቤቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የፋይናንስ ችግርና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንቅፋት እንደሆኑበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

​የሩሲያ መንግሥት በደርግ ዘመን ለኢትዮጵያ ካበደረው አምስት ቢሊዮን ዶላር ብድር ውስጥ እስካሁን ሳይከፈል ወይም ሳይሰረዝ የቀረውን 162 ሚሊዮን ዶላር ዕዳ ለልማት እንዲውል ሲል መወሰኑን የአገሪቱ የሚዲያ ተቋማት አመለከቱ፡፡

Pages