​በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመገንባት ላይ ለሚኘው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውኃ ያርፍበታል በተባለው ቦታ ቀድመው ይኖሩ የነበሩ የአካባቢው ነዋሪዎች እንዲነሱና ወደ ሌላ ስፍራ እንዲዛወሩ ቢደረግም፣ የካሳ ክፍያ ባለመፈጸሙ ተመልሰው እየሰፈሩ መሆኑ ታወቀ፡፡

Pages