​በአብዛኛው ስልኳ ሲያቃጭል የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ አልያም ሰው ሠራሽ ሀብቶች ለመጎብኘት የፈለጉ ቱሪስቶች ስለሚሆኑ ጊዜ ሳታጠፋ ትመልሳለች፡፡

​ሰላም ሰላም! ማንጠግቦሽ መቼ እለት፣ ለ25 ዓመታት ሳትጥል ያስቀመጠቻትን ቅል አውጥታ (ቅሏ ተሰብሮ ኖሮ) ያኖሩት እንቅርት ያገለግላል ይሉሃል ይኼ ነው ብላ ተረተች።

​በወልደአማኑኤል ጉዲሶ

ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት በአገራችን የተከሰተውን የመንግሥት ለውጥ ተከትለው ለአንባቢያን ከቀረቡና እስከ ዛሬ ህያው ሆነው ከቀጠሉ የግል ጋዜጦች መካከል ሪፖርተር  አንዱ ነው፡፡

Pages