​የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እስከ 2008 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ አስመርቃቸዋለሁ ካላቸው ግንባታቸው የተጠናቀቁ መንገዶች ውስጥ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ሰባት መንገዶች ባለፈው ረቡዕ በይፋ አስመርቋል፡፡

Pages