Home
About
Total: 2207

Latest upload

Loading...
  • ቅፅ 29 ቁጥር 2596/  እሑድ - መጋቢት 7 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2596/ እሑድ - መጋቢት 7 - ቀን - 2017

    በአዲስ አበባ ከተማ በኢ-መደበኛ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ እንዲሆኑ የሚደነግግ ደንብ ወጣ - ደንቡ ደረሰኝ የመቁረጥ ግዳጅ ጥሏል በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ ባልሆነ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ መሆናቸውን የሚደነግግ ደንብ መፅደቁ ታወቀ፡፡

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2595/  ረቡዕ - መጋቢት 3 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2595/ ረቡዕ - መጋቢት 3 - ቀን - 2017

    አቶ ጌታቸው ረዳ በሦስት የሠራዊት አመራሮች ላይ ያሳለፉት ዕግድ ከምክትላቸውና ከሕወሓት ክንፍ ተቃውሞ ገጠመው ‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ - የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው›› የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ከሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ መታገዳቸውን ባሳወቁ በማግሥቱ፣ ምክትላቸው ከሆኑት የክልሉ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደና በደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ከሚመራው የሕወሓት ቡድን ተቃውሞ ገጠመው።

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2594/  እሑድ - የካቲት 30 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2594/ እሑድ - የካቲት 30 - ቀን - 2017

    ለጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል ተላለፈ - የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውሳኔው የከተማ አስተዳደሩ ነው ብሏል በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ዓመት በፊት ተሰጥቶ የነበረው 12 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ፣ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል ማስፋፊያ ፕሮጀክት እንዲውል መተላለፉ ታወቀ።

Introduction የሪፖርተር ማህደር ከ ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ጀመሮ የታተሙ እትሞችን የያዘ ና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ለአንባቢዎች አመቺ በሆነ መልኩ ቀርብዋል።

Terms and Conditions of Use

PLEASE READ THIS TERMS OF USE CAREFULLY

BEFORE USING THE WEBSITE. By accessing or using any page of this website, you signify your assent to these terms of use. If you do not agree to these terms of use, please do not access or use any page of the website. We reserve the right, at our discretion, to change, modify, add, or remove portions of these terms at any time. Please check these terms periodically for changes. Your continued use of the website following the posting of changes to these terms will mean you accept those changes.

OWNERSHIP

TRADEMARK: This website is owned and operated by Media Communications Center (MCC) a private limited company organized in Addis Ababa, Ethiopia.

The Site is protected by copyright as a collective work and compilation, pursuant to Ethiopia’s copyright laws, international conventions, and other copyright laws. All materials on the Site are owned or controlled by MCC as the provider of the content. No material on the Site may be copied, modified, reproduced, republished, uploaded, posted or transmitted in any way. The names and logos “Ethiopian Reporter", “The reporter” and “ethiopianreporter.com, thereporterethiopia.com, digitalversion.ethiopianreporter.com Ethiopia’s No.1 News Site” are trade names, trademarks and service mark owned by MCC.

CONTENT:

Unless otherwise noted, all materials, including but not limited to, news, articles, images, illustrations, designs, icons, photographs, video clips and audio clips that are part of the website (collectively, the “Content") are protected by copyright and owned, controlled or licensed by MCC. You shall abide by all additional copyright notices, information or restrictions contained in any Content accessed through the website.

Website/Blog
ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ተመሠረተ
Workplace