Home
About
Total: 2215

Latest upload

Loading...
  • ቅፅ 29 ቁጥር 2604/  እሑድ - ሚያዝያ 5 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2604/ እሑድ - ሚያዝያ 5 - ቀን - 2017

    በተለያዩ ሥፍራዎች የሚፈጸሙ ዕገታዎችና ግድያዎች መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ጥያቄ ቀረበ - የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች ጥያቄ አቀረቡ፡፡

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2603/  ረቡዕ - ሚያዚያ 1 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2603/ ረቡዕ - ሚያዚያ 1 - ቀን - 2017

    በአማራ ክልል የሕገ መንግሥት ማሻሻያና በጉልበት የተወሰዱ መሬቶችን የተመለከቱ አጀንዳዎች ቀረቡ በአማራ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ በማንነትና በወሰን አከላለል፣ በሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ በጉልበት በተወሰዱ መሬቶች፣ በብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ትኩረት ያደረጉ አጀንዳዎች፣ ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቅረባቸውን የማኅበረሰቡ ተወካዮች ተናገሩ፡፡

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2602/  እሑድ - መጋቢት 218 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2602/ እሑድ - መጋቢት 218 - ቀን - 2017

    መንግሥት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ ‎- ባለፉት 15 ዓመታት 92 በመቶ ብድር የተሰጠው ለመንግሥት ተቋማት ነው ተብሏል ‎- ‹‹ፓርላማው ያፀደቀው 900 ቢሊዮን ብር ቦንድ ለባንኩ የህልውና ጉዳይ መሆኑም ተነግሯል ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት፣ በአጠቃላይ ካለው የብድር ክምችት አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ የመንግሥት መሆኑን አስታወቀ።

Introduction የሪፖርተር ማህደር ከ ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ጀመሮ የታተሙ እትሞችን የያዘ ና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ለአንባቢዎች አመቺ በሆነ መልኩ ቀርብዋል።

Terms and Conditions of Use

PLEASE READ THIS TERMS OF USE CAREFULLY

BEFORE USING THE WEBSITE. By accessing or using any page of this website, you signify your assent to these terms of use. If you do not agree to these terms of use, please do not access or use any page of the website. We reserve the right, at our discretion, to change, modify, add, or remove portions of these terms at any time. Please check these terms periodically for changes. Your continued use of the website following the posting of changes to these terms will mean you accept those changes.

OWNERSHIP

TRADEMARK: This website is owned and operated by Media Communications Center (MCC) a private limited company organized in Addis Ababa, Ethiopia.

The Site is protected by copyright as a collective work and compilation, pursuant to Ethiopia’s copyright laws, international conventions, and other copyright laws. All materials on the Site are owned or controlled by MCC as the provider of the content. No material on the Site may be copied, modified, reproduced, republished, uploaded, posted or transmitted in any way. The names and logos “Ethiopian Reporter", “The reporter” and “ethiopianreporter.com, thereporterethiopia.com, digitalversion.ethiopianreporter.com Ethiopia’s No.1 News Site” are trade names, trademarks and service mark owned by MCC.

CONTENT:

Unless otherwise noted, all materials, including but not limited to, news, articles, images, illustrations, designs, icons, photographs, video clips and audio clips that are part of the website (collectively, the “Content") are protected by copyright and owned, controlled or licensed by MCC. You shall abide by all additional copyright notices, information or restrictions contained in any Content accessed through the website.

Website/Blog
ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ተመሠረተ
Workplace