ከነገ ወዲያ በፈረንሣይ በሚጀመረው እ.ኤ.አ.

ከነገ ወዲያ በፈረንሣይ በሚጀመረው እ.ኤ.አ.
የዚካ ቫይረስ ወረርሽኝ አምና በብራዚል ሲከሰት በአገሪቱ ከሁለት ወራት በኋላ የሚካሄደውን 31ኛውን ኦሊምፒያድ ለሚያዘጋጀው አካል፣ የቫይረሱ ሥርጭት እክል
ከፈረንሣይዋ ዋና ከተማ ፓሪስ ተነስቶ ወደ ግብፅ ካይሮ በመብረር ላይ የነበረው የግብፅ አውሮፕላን ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2008 ዓ.ም.
ሊቢያውያን ለ40 ዓመታት ሲያስተዳድሯቸው የነበሩትን ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ እ.ኤ.አ. በ2011 ከሥልጣን በሞት ካስወገዱ በኋላ ሰላምን አግኝተው አያውቁም፡፡ በወቅቱ ጋዳፊን ከሥልጣን ለማውረድ ሲዋጉ የነበሩ ኃይሎችን ሲደግፍ የነበረው ኔቶ፣ ሊቢያ በቀውስ ማጥ ውስጥ ስትዋዥቅ
‹‹የለንደን ከንቲባ ሆኜ መመረጤ በእስልምናና በምዕራቡ ዓለም መካከል የሥልጣኔ ግጭት እንደሌለ አሳይቷል፡፡ ምዕራባዊ ነኝ፡፡ እንግሊዛዊና የለንደን ነዋሪም
ባለፈው ዓርብ በኬንያ ናይሮቢ ባለ ስድስት ፎቅ ሕንፃ በመደርመሱ እስከ ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2008 ዓ.ም.
የዶናልድ ትራምፕ ተቀናቃኞች ቴድ ክሩዝና ጆን ኬሲክ በምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ለመሆን በመሪነት ላይ ያሉትን ትራምፕ ለማቆም ባለፈው እሑድ ስምምነት አድርገዋል፡፡
የብራዚል ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ኮንግረሱ የሙስና ምርመራ እንዲደረግባቸው ድምፅ ማሳለፉን በመኮነን፣
ከቀናት በፊት 11.5 ሚሊዮን ሚስጢራዊ ሰነዶችን ይፋ ያደረገው የፓናማው ሰነድ አሁንም አነጋጋሪ መሆኑ ቀጥሏል፡፡
አሜሪካዊው የብሔራዊ ፀጥታ አገልግሎት ተቀጣሪ የነበረው ኤድዋርድ ስኖደንና የዊኪሊክስ መሥራች ጁሊያን አሳንጄ የመንግሥታትን ሚስጥር አደባባይ ሲያወጡ ዓለም ተገርሟል፡፡