- በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ
- ከፍተኛ ኃይል የተጠቀሙ የአማራ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ተወሰነ
- በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ
- ከፍተኛ ኃይል የተጠቀሙ የአማራ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ተወሰነ
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሦስት ወራት በፊት ባካሄደው ጉባዔ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው አግዷዋቸው የነበሩትን የክልሉን
ሰሞኑን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በከፍተኛ አመራሩ ላይ ጠንካራ ግምገማ ማካሄዱ ተሰማ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ በአሜሪካ ያልተመዘገበ የቦንድ ሽያጭ በማካሄዱ 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጥፋቱን በማመን የቅጣት ክፍያውን ለመፈጸም ተስማምቷል፡፡
ሥልጣን ባለው የመንግሥት ተቋም ሳይፈቀድ መሬት በወረራ የያዙ ዜጎችን ሕጋዊ ለማድረግ የወጣው መመርያ ተሻሻለ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትና የሶማሊያ ሠራዊት ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. ንጋት ላይ የማጥቃት ሙከራ ያደረገባቸውን የአልሸባብ 245 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
- በበጀት እጥረት የላቦራቶር ዕድሳቱ መዘግቱን ገልጿል
- የአዲስ አበባ ቁጠባ ቤቶች ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ብረት ለመግዛት ተዘጋጅቷል
- በቅርቡ የሳተላይት ቴሌቪዥን ፍቃድ ሲሰጥም የፕሮግራሞች አገራዊ ፋይዳ ከግምት ይገባል
አፍሪካ ኅብረት የተካው የቀድሞውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ለመመሥረት በአፋጣኝ ተጣድፎ የተገነባውና ለአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና አዳራሽ