Home
About
Total: 2210

Latest upload

Loading...
  • ቅፅ 29 ቁጥር 2599/  ረቡዕ - መጋቢት 17 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2599/ ረቡዕ - መጋቢት 17 - ቀን - 2017

    ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፍን በበለጠ ክፍት እንድታደርግ መጠየቋ ተገለጸ ኢትዮጵያ በተቀመጠላት መርሐ ግብር መሠረት በመጪው የአውሮፓውያን ዓመት መጋቢት ወር የዓለም የንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን፣ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፉን አሁን ካለው በበለጠ ክፍት እንድታደርግ ከዓለም የንግድ ድርጅት ተጨማሪ ጥያቄ እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2598/  እሑድ - መጋቢት 14 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2598/ እሑድ - መጋቢት 14 - ቀን - 2017

    በትምህርት ዘርፍ አወቃቀር ላይ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሕግ ሊጠይቁ ነው ‹‹ጉዳዩን የፈለጉበት ቦታ መውሰድ ይችላሉ›› - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በራስ ገዝነት ሒደት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነበሩትን ኮሌጆችና የትምህርት ፕሮግራሞች እየቀነሰና እያጠፈ በመምጣቱ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በሕግ ሊጠይቁት መሆናቸውን ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡

  • ቅፅ 29 ቁጥር 2597/  ረቡዕ - መጋቢት 10 - ቀን - 2017
    READ
    ቅፅ 29 ቁጥር 2597/ ረቡዕ - መጋቢት 10 - ቀን - 2017

    የመንግሥትና የግል ሠራተኞች ከደመወዛቸው ለአደጋ ሥጋት ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ - ባንክና ኢንሹራንስን ጨምሮ በበርካታ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ይፈጸማል - የሚጠበቅባቸውን ክፍያ በወቅቱ ገቢ የማያደርጉ ወለድና ቅጣት ይከፍላሉ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካል ሆኖ እንዲቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ የመንግሥትና የግል ድርጅት ተቀጣሪ ሠራተኞች ከሚከፈላቸው የተጣራ የወር ደመወዝ ላይ ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስገድድ ድንጋጌ ተካተተ፡፡

Introduction የሪፖርተር ማህደር ከ ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ጀመሮ የታተሙ እትሞችን የያዘ ና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ለአንባቢዎች አመቺ በሆነ መልኩ ቀርብዋል።

Terms and Conditions of Use

PLEASE READ THIS TERMS OF USE CAREFULLY

BEFORE USING THE WEBSITE. By accessing or using any page of this website, you signify your assent to these terms of use. If you do not agree to these terms of use, please do not access or use any page of the website. We reserve the right, at our discretion, to change, modify, add, or remove portions of these terms at any time. Please check these terms periodically for changes. Your continued use of the website following the posting of changes to these terms will mean you accept those changes.

OWNERSHIP

TRADEMARK: This website is owned and operated by Media Communications Center (MCC) a private limited company organized in Addis Ababa, Ethiopia.

The Site is protected by copyright as a collective work and compilation, pursuant to Ethiopia’s copyright laws, international conventions, and other copyright laws. All materials on the Site are owned or controlled by MCC as the provider of the content. No material on the Site may be copied, modified, reproduced, republished, uploaded, posted or transmitted in any way. The names and logos “Ethiopian Reporter", “The reporter” and “ethiopianreporter.com, thereporterethiopia.com, digitalversion.ethiopianreporter.com Ethiopia’s No.1 News Site” are trade names, trademarks and service mark owned by MCC.

CONTENT:

Unless otherwise noted, all materials, including but not limited to, news, articles, images, illustrations, designs, icons, photographs, video clips and audio clips that are part of the website (collectively, the “Content") are protected by copyright and owned, controlled or licensed by MCC. You shall abide by all additional copyright notices, information or restrictions contained in any Content accessed through the website.

Website/Blog
ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ተመሠረተ
Workplace